ዘሌዋውያን 8:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ሙሴም አሮንንና ወንዶች ልጆቹን አቅርቦ በውሃ አጠባቸው፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ሙሴም አሮንንና ልጆቹን ወደ ፊት አወጣቸው፤ በውሃም ዐጠባቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ሙሴም አሮንንና ልጆቹን አቀረበ፥ በውኃም አጠባቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ሙሴም አሮንንና ልጆቹን አቀረበ፤ በውኃም አጠባቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ሙሴም አሮንንና ልጆቹን አቀረበ፥ በውኃም አጠባቸው። 参见章节 |