ዘሌዋውያን 27:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 በዚሁ ዕድሜ ክልል ለምትገኝ ሴት ሠላሳ ጥሬ ብር ይሁን፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ለሴት ከሆነ ግምቱ ሠላሳ ሰቅል ይሁን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ሴትም ብትሆን ግምትህ ሠላሳ ሰቅል ይሁን። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ሴትም ብትሆን ግምቷ ሠላሳ የብር ዲድርክም ይሁን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ሴትም ብትሆን ግምትዋ ሠላሳ ሰቅል ይሁን። 参见章节 |