ዘሌዋውያን 25:24 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 “መሬት በሚሸጥበት ጊዜ የቀድሞ ባለቤቱ መልሶ ለመዋጀት መብት ያለው መሆኑ መታወቅ አለበት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ርስት አድርጋችሁ በምትይዙት ምድር ሁሉ መሬት የሚዋጅበት ሁኔታ እንዲኖር አድርጉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 በርስት በያዛችሁት ምድር ሁሉ መቤዠትን ለምድሪቱ ታደርጋላችሁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 በርስታችሁም ምድር ሁሉ መቤዠትን ለምድሪቱ አድርጉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 በርስታችሁም ምድር ሁሉ መቤዠትን ለምድሪቱ አድርጉ። 参见章节 |