ዘሌዋውያን 24:15 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 እኔን እግዚአብሔርን የሚሰድብ ማንም ሰው ቅጣቱን ይቀበላል፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 እስራኤላውያንን እንዲህ በላቸው፤ ‘ማንም ሰው አምላኩን ቢሳደብ ኀጢአት ሠርቷልና ይጠየቅበታል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ለእስራኤልም ልጆች እንዲህ ብለህ ትናገራለህ፦ ማናቸውም ሰው አምላኩን ቢሰድብ ኃጢአቱን ይሸከማል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ትነግራለህ፥ “ማናቸውም ሰው አምላኩን ቢሰድብ ኀጢአቱን ይሸከማል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ለእስራኤልም ልጆች እንዲህ ብለህ ትነግራለህ፦ ማናቸውም ሰው አምላኩን ቢሰድብ ኃጢአቱን ይሸከማል። 参见章节 |