Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 24:12 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 የእግዚአብሔር ፈቃድ እስኪገለጥላቸው ድረስ በቊጥጥር ሥር አዋሉት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 የእግዚአብሔር ፈቃድም ግልጽ እስኪሆንላቸው ድረስ በግዞት አኖሩት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 ጌታም ፍርዱን እስኪያሳውቃቸው ድረስ በእስር ቤት አኖሩት።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ትእ​ዛዝ እስ​ኪ​ፈ​ር​ዱ​በት ድረስ በግ​ዞት አኖ​ሩት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 ከእግዚአብሔርም አፍ ስለ እርሱ ፍርድ እስኪወጣላቸው ድረስ በግዞት አኖሩት።

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 24:12
7 交叉引用  

በዚህ ዐይነት ብትሠራና ይህም የእግዚአብሔር ፈቃድ ቢሆን ራስህን በከንቱ አታደክምም፤ ሕዝቡም በቀላሉ ጉዳዩ እየተፈጸመለት ወደየቤቱ ይሄዳል።”


እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ አለው፤


በእርሱ ላይ የሚወሰደው እርምጃ ግልጥ ሆኖ ስላልተገኘ ለጊዜው በዘብ ተጠብቆ እንዲቈይ ተደረገ፤


ሙሴም የእነርሱን አቤቱታ ወደ እግዚአብሔር አቀረበ፤


ሙሴም “ከእግዚአብሔር መመሪያ እስክቀበል ድረስ ጠብቁ” አላቸው።


跟着我们:

广告


广告