Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 23:44 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

44 በዚህም ዐይነት ሙሴ እግዚአብሔርን ለማክበር ስለሚጠብቁአቸው የሃይማኖት በዓላት ይህን መመሪያ ለእስራኤል ሕዝብ ሰጠ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

44 በዚህ ሁኔታም ሙሴ የተመረጡትን የእግዚአብሔር በዓላት ለእስራኤላውያን አስታወቀ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

44 ሙሴም የጌታን በዓላት ለእስራኤል ልጆች ተናገረ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

44 ሙሴም የጌ​ታን የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን በዓ​ላት ሁሉ ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ተና​ገረ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

44 ሙሴም የእግዚአብሔርን በዓላት ለእስራኤል ልጆች ተናገረ።

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 23:44
5 交叉引用  

ሙሴም ይህን ሁሉ ለአሮንና ለአሮን ልጆች፥ ለመላውም የእስራኤል ሕዝብ ተናገረ።


“የምግብ መባ፥ የሚቃጠል መሥዋዕት፥ የእህሉን ቊርባን፥ መሥዋዕቱንና የመጠጡንም ቊርባን፥ በየተወሰነው ቀን ወደ እግዚአብሔር ታቀርቡባቸው ዘንድ የተቀደሱ ስብሰባዎች እንዲሆኑ የምታውጁአቸው የእግዚአብሔር በዓላት እነዚህ ናቸው።


እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፦


ሁለት ወይም ሦስት ሆነው በስሜ በሚሰበሰቡበት ስፍራ እኔ በመካከላቸው እገኛለሁ።”


跟着我们:

广告


广告