ዘሌዋውያን 22:28 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 “ላምን ከጥጃዋ ጋር፥ በግንም ከግልገልዋ ጋር በአንድ ቀን አትረድ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም28 ላምን ከጥጃዋ፣ በግንም ከግልገሏ ጋራ በአንድ ቀን አትረዱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ላም ወይም በግ ብትሆን እርሷንና ልጇን በአንድ ቀን አትረዱ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ላም፥ ወይም በግ፥ ወይም ፍየል ብትሆን እርስዋንና ልጅዋን በአንድ ቀን አትረዱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 ላም ወይም በግ ብትሆን እርስዋንና ልጅዋን በአንድ ቀን አትረዱ። 参见章节 |