ዘሌዋውያን 21:11 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 የማናቸውም ሰው አስከሬን የአባቱም ሆነ ወይም የእናቱ ወደ አለበት ቤት ገብቶ ራሱን አያርክስ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 አስከሬን ወዳለበት ስፍራ አይግባ፤ ስለ አባቱም ሆነ ስለ እናቱ ራሱን አያርክስ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በድንም ወደ አለበት ስፍራ ሁሉ አይሂድ፥ ስለ አባቱም ወይም ስለ እናቱ አይርከስ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ወደ ሞተ ሰው ሁሉ አይግባ፤ በአባቱም ወይም በእናቱ አይርከስ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ወደ በድንም ሁሉ አይግባ፥ በአባቱም ወይም በእናቱ አይርከስ። 参见章节 |