ዘሌዋውያን 2:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ኅብስቱንም ቈራርሰህ በእርሱ ላይ የወይራ ዘይት ታፈስበትና የእህል መባ አድርገህ ታቀርበዋለህ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ቈራርሰህ ዘይት አፍስስበት፤ ይህ የእህል ቍርባን ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ቈራርሰህም ዘይት ታፈስበታለህ፤ የእህል ቁርባን ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ቈርሰህም ዘይት ታፈስስበታለህ፤ የእግዚአብሔር መሥዋዕት ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ቈርሰህም ዘይት ታፈስስበታለህ፤ የእህል ቍርባን ነው። 参见章节 |