ዘሌዋውያን 19:35 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 “በርዝመት መለኪያ፥ በክብደት መለኪያና በመስፈሪያ አትበድሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም35 “ ‘በመስፈሪያ ወይም በሚዛን አታጭበርብሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 “በፍርድ፥ በመለካትም፥ በመመዘንም፥ በመስፈርም አታታልሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 “በፍርድ፥ በመለካትም፥ በመመዘንም፥ በመስፈርም ዐመፃ አታድርጉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 በፍርድ፥ በመለካትም፥ በመመዘንም፥ በመስፈርም ዓመፃ አታድርጉ። 参见章节 |