ዘሌዋውያን 18:20 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ከሌላ ሰው ሚስት ጋር በመተኛት ራስህን ከእርስዋ ጋር አታርክስ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 “ ‘ከባልንጀራህ ሚስት ጋራ ግብረ ሥጋ በመፈጸም፣ ራስህን በርሷ አታርክስ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 በእርሷም ራስህን እንዳታረክስ ከባልንጀራህ ሚስት ጋር አትተኛ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ከባልንጀራህ ሚስት ጋር አትተኛ፤ ዘርህንም አትዝራባት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 እንዳትረክስባትም ከባልንጀራህ ሚስት ጋር አትተኛ። 参见章节 |