Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 18:11 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 እኅትህ ስለ ሆነች ከአባትህና ከእንጀራ እናትህ ልጅ ጋር ፍትወታዊ ግንኙነት አታድርግ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 “ ‘የአባትህ ሚስት፣ ለአባትህ ከወለደቻት ሴት ልጅ ጋራ ግብረ ሥጋ አትፈጽም፤ እኅትህ ናት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 እርሷ እኅትህ ነችና ከአባትህ የተወለደችውን የአባትህን ሚስት ልጅ ኃፍረተ ሥጋዋን አትግለጥ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 ከአ​ባ​ትህ የተ​ወ​ለ​ደ​ች​ውን የአ​ባ​ት​ህን ሚስት ልጅ ኀፍ​ረተ ሥጋ አት​ግ​ለጥ፤ ከአ​ባ​ትህ የተ​ወ​ለ​ደች እኅ​ትህ ናት፤ ኀፍ​ረተ ሥጋ​ዋን አት​ግ​ለጥ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 ከአባትህ የተወለደችውን የአባትህን ሚስት ልጅ ኃፍረተ ሥጋ አትግለጥ።

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 18:11
4 交叉引用  

እርስዋም “አይሆንም ወንድሜ ሆይ! እባክህ አታዋርደኝ! የዚህ ዐይነቱ አሳፋሪ ተግባር በእስራኤል ተፈጽሞ አያውቅም! ስለዚህ ይህን ትልቅ ብልግና አትፈጽም፤


ኀፍረተ እንዳይሆንብህ ከልጅ ልጅህ ጋር ፍትወታዊ ግንኙነት አታድርግ።


አክስትህ ስለ ሆነች ከአባትህ እኅት ጋር ፍትወታዊ ግንኙነት አታድርግ።


ከእኅትህ ጋር የፍትወተ ሥጋ ግንኙነት አታድርግ፤ የአባትህ ልጅ ወይም የናትህ ልጅ፥ በቤት ወይም በውጪ የተወለደች ብትሆን ኀፍረተ ሥጋዋን አትግለጥ።


跟着我们:

广告


广告