Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 15:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

3 ይህም ማለት ከአባለ ዘሩ ቢፈስ ወይም መፍሰሱን ቢያቆም ያው ርኩስ ነው፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3 ከሰውነቱ የሚወጣው ፈሳሽ መፍሰሱን ቢቀጥል ወይም ባይቀጥል ሰውየው ርኩስ ነው፤ ፈሳሹም ርኩሰት የሚያስከትለው እንደዚህ ነው፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 ከእርሱ የሚፈስሰው ነገር ርኩስነቱ ይህ ነው፤ ፈሳሹ ነገር ከሰውነቱ ቢፈስስ ወይም ከመፍሰሱ ቢቆም፥ ለእርሱ ርኩስ ይሆናል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 ከሰ​ው​ነቱ ፈሳሽ ለሚ​ፈ​ስ​ሰው ሰው የር​ኵ​ሰቱ ሕግ ይህ ነው፤ ፈሳሽ የሚ​ፈ​ስ​ሰው ሰው ፈሳሹ እየ​ፈ​ሰ​ሰው በሚ​ኖ​ር​በት ጊዜ ሁሉ ርኩስ ነው፤ ፈሳሹ ያረ​ክ​ሰ​ዋል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

3 ስለሚፈስሰው ነገር ርኩስነቱ ይህ ነው፤ ፈሳሹ ነገር ከሥጋው ቢፈስስ ወይም ከመፍሰሱ ቢቆም፥ ርኩስ መሆኑ ነው።

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 15:3
5 交叉引用  

እነዚያ ቅንዝረኞች የሆኑ ግብጻውያን ጐረቤቶችሽ ከአንቺ ጋር የዝሙት ሥራ እንዲፈጽሙ አደረግሽ፤ እኔን ለማስቈጣት ምንዝርናሽን አበዛሽ።


ብልቶቻቸው እንደ አህያ፥ ዘራቸውም እንደ አለሌ ፈረስ ሆኖ በፍትወት በሚቃጠሉ ወንዶች ተማረከች።


በስምንተኛው ቀን ሕፃኑ መገረዝ አለበት፤


“ማንም ሰው ከአባለ ዘሩ የሚወጣ ፈሳሽ ቢኖርበት፥ ያ ፈሳሽ ነገር ርኩስ ነው፤


የሚተኛበትም ሆነ የሚቀመጥበት ነገር ሁሉ ርኩስ ነው።


跟着我们:

广告


广告