ዘሌዋውያን 14:26 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ካህኑ ከዘይቱ ትንሽ በግራ እጁ መዳፍ ላይ ያፈሳል፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ካህኑም ከዘይቱ ጥቂቱን በግራ እጁ መዳፍ ውስጥ ያፍስስ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ካህኑም ከዘይቱ በግራ እጁ መዳፍ ላይ ያፈስሳል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ካህኑም ከዘይቱ በግራ እጁ ውስጥ ያፈስሰዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ካህኑም ከዘይቱ በግራ እጁ ውስጥ ያፈስሰዋል። 参见章节 |