ዘሌዋውያን 11:37 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 ለዘር በተቀመጠ እህል ላይ ከእነዚህ በድኖች አንዱ ቢያርፍበት ዘሩ ንጹሕ ነው፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም37 በሚዘራ ዘር ላይ በድን ቢወድቅ ዘሩ ንጹሕ እንደ ሆነ ይቈያል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ከበድናቸውም በሚዘራ በማናቸውም ዓይነት ዘር ላይ ቢወድቅ ዘሩ ንጹሕ ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ከበድናቸውም በሚዘራ ዘር ላይ አንዳች ቢውድቅ እርሱ ንጹሕ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 ከበድናቸውም በሚዘራ ዘር ላይ አንዳች ቢወድቅ እርሱ ንጹሕ ነው። 参见章节 |