ዘሌዋውያን 10:20 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ሙሴም ይህን በሰማ ጊዜ በተሰጠው መልስ ተደሰተ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ሙሴም ይህን በሰማ ጊዜ መልሱ አረካው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ሙሴም ሰማ በፊቱም መልካም ሆነ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ሙሴም ሰማ፤ ደስም አለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ሙሴም ሰማ በፊቱም መልካም ሆነ። 参见章节 |