ሰቈቃወ 5:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ክብራችን ተገፈፈ፤ እኛም ኃጢአት ስለ ሠራን ወዮልን! 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 አክሊላችን ከራሳችን ላይ ወድቋል፤ ወዮልን፤ ኀጢአት ሠርተናልና! 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 አክሊል ከራሳችን ወድቆአል፥ ኃጢአት ሠርተናልና ወዮልን! 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 የራሳችን አክሊል ወድቆአል፤ ኀጢአትን ሠርተናልና ወዮልን! 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 አክሊል ከራሳችን ወድቆአል፥ ኃጢአት ሠርተናልና ወዮልን! 参见章节 |