ሰቈቃወ 5:1 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 እግዚአብሔር ሆይ! በእኛ ላይ የደረሰውን አስብ፤ ውርደታችንንም ተመልከት! 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 እግዚአብሔር ሆይ፤ በእኛ ላይ የደረሰውን ዐስብ፤ ውርደታችንን እይ፤ ተመልከትም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 አቤቱ፥ የሆነብንን አስብ፥ ተመልከት ስድባችንንም እይ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አቤቱ፥ የሆነብንን ዐስብ፤ ተመልከት ስድባችንንም እይ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 አቤቱ፥ የሆነብንን አስብ፥ ተመልከት ስድባችንንም እይ። 参见章节 |