ሰቈቃወ 3:65 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም65 ርግማንህ በእነርሱ ላይ ይሁን! ተስፋ እንዲቈርጡም አድርጋቸው! 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም65 በልባቸው ላይ መጋረጃን ዘርጋ፤ ርግማንህም በላያቸው ይሁን! 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)65 የልብ ዕውርነትንና እርግማንህን ትሰጣቸዋለህ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)65 የልብ ሕማምንና ርግማንህን ስጣቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)65 የልብ ዕውርነትንና እርግማንህን ትሰጣቸዋለህ። 参见章节 |