ሰቈቃወ 3:57 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም57 በጠራሁህ ጊዜ ወደ እኔ ቀርበህ “አትፍራ!” አልከኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም57 በጠራሁህ ጊዜ ቀረብኸኝ፣ እንዲሁም፣ “አትፍራ” አልኸኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)57 በጠራሁህ ቀን ቀርበህ፦ አትፍራ አልህ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)57 በጠራሁህ ቀን ወደ እኔ ቅረብ፤ “አትፍራም” በለኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)57 በጠራሁህ ቀን ቀርበህ፦ አትፍራ አልህ። 参见章节 |