Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሰቈቃወ 3:47 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

47 ፍርሀትና ውድቀት እንዲሁም ጥፋትና ውድመት በእኛ ላይ ደረሱ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

47 በጥፋትና በመፈራረስ፣ በችግርና በሽብር ተሠቃየን።”

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

47 ድንጋጤና ቁጣ፥ ጥፋትና ቅጥቃጤ ሆነብን።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

47 ፍር​ሀ​ትና ቍጣ፥ ጥፋ​ትና ቅጥ​ቃጤ ያዘን።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

47 ድንጋጤና ቍጣ፥ ጥፋትና ቅጥቃጤ ሆነብን።

参见章节 复制




ሰቈቃወ 3:47
7 交叉引用  

ውድመትና ጥፋት፥ ራብና ጦርነት፥ እነዚህ ሁለት ነገሮች ደርሰውብሻል፤ የሐዘንሽ ተካፋይ የሚሆን ማነው? ማንስ ያጽናናሻል?


“ከላይ እሳት ላከ፤ እሳቱም ወደ አጥንታችን ዘለቀ፤ ለእግራችን መረብ ዘረጋ፤ ወደ ኋላም መለሰን፤ ሕሊናችንን አስቶ ቀኑን ሙሉ ሰውነታችን እንዲዝል አደረገ።


ማንም ሰው በዓላቱን ለማክበር ስለማይመጣ የጽዮን መንገዶች ጭር ይላሉ፤ በሮችዋ ሁሉ ባዶ ናቸው፤ ካህናትዋ ይቃትታሉ ልጃገረዶችዋ በሐዘን ይጨነቃሉ የጽዮንም ዕድል ፈንታ የመረረ ይሆናል።


ያ ቀን በምድር ላይ የሚገኙትን ሰዎች ሁሉ በድንገት ያጠምዳቸዋል።


跟着我们:

广告


广告