ሰቈቃወ 3:42 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም42 “አምላክ ሆይ! እኛ ኃጢአትና ዐመፅ ሠርተናል፤ አንተም ይቅር አላልከንም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም42 “ዐምፀናል፤ ኀጢአትም ሠርተናል፤ አንተም ይቅር አላልኸንም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 በድለናል ዐምፀናልም፥ አንተም ይቅር አላልህም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 በድለናል፤ ዐምፀናልም፤ አንተም አልራራህልንም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)42 በድለናል ዐምፀናልም፥ አንተም ይቅር አላልህም። 参见章节 |