ሰቈቃወ 3:35 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 ልዑል እግዚአብሔር እያየ ሰብአዊ መብት በሚጣስበት ጊዜ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም35 በልዑል ፊት፣ ሰው መብቱ ሲነፈገው፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 የሰውን ፍርድ በልዑል ፊት ይመልስ ዘንድ፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 የሰውን ፍርድ በልዑል ፊት ይመልስ ዘንድ፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 የሰውን ፍርድ በልዑል ፊት ይመልስ ዘንድ፥ 参见章节 |