ሰቈቃወ 3:33 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 ይህም የሚሆነው እርሱ በራሱ ፍላጎት በሰው ላይ ችግርንና ሐዘንን ስለማያመጣ ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም33 ሆነ ብሎ ችግርን፣ ወይም መከራን በሰው ልጆች ላይ አያመጣምና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 የሰውን ልጆች ከልቡ አያስጨንቅም፥ አያሳዝንምም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ከልቡ አልተቈጣምና፥ የሰውንም ልጆች አላሳዘነምና፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 የሰውን ልጆች ከልቡ አያስጨንቅም፥ አያሳዝንምም። 参见章节 |