ሰቈቃወ 3:17 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ሕይወቴ ሰላም እንዲያጣ ተደረገ፤ ደስታም ምን እንደ ሆነ ረሳሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ነፍሴ ሰላምን ዐጣች፤ ደስታ ምን እንደ ሆነ ረሳሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ነፍሴን ከሰላም አራቅህ፥ በጎ ነገርን ረሳሁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ነፍሴን ከሰላም አራቀ፤ በጎ ነገርን ረሳሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 ነፍሴን ከሰላም አራቅህ፥ በጎ ነገርን ረሳሁ። 参见章节 |