Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሰቈቃወ 3:12 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 ቀስቱን ገትሮ ለፍላጾች ዒላማ አደረገኝ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 ቀስቱን ገተረ፤ ለፍላጻዎቹም ዒላማ አደረገኝ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 ቀስቱን ገተረ ለፍላጻውም እንደ ጊጤ አደረገኝ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 ቀስ​ቱን ገተረ፤ ለፍ​ላ​ጻ​ውም እንደ ዒላማ አደ​ረ​ገኝ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 ቀስቱን ገተረ ለፍላጻውም እንደ ጊጤ አደረገኝ።

参见章节 复制




ሰቈቃወ 3:12
6 交叉引用  

ሁሉን የሚችል አምላክ በፍላጻዎቹ ወግቶኛል፤ መርዛቸውም በሰውነቴ ተሠራጭቶአል፤ የሚያስደነግጥ የእግዚአብሔር መቅሠፍት ዙሪያዬን ከቦኛል።


አንተ ሰዎችን በመቈጣጠር የምትከታተል አምላክ ሆይ፥ እኔ ኃጢአት በመሥራቴ አንተ ምን ተበደልክ? ስለምን ዒላማ አደረግኸኝ? ይህን ያኽል ከባድ ሸክም ሆንኩብህን?


በፍላጻዎችህ ወግተኸኛል፤ በብርቱ እጅህም መተኸኛል።


እንደ ጠላት ቀስቱን ገተረ፤ በቀኝ እጁ የያዘውን በእኛ ላይ አነጣጠረ፤ በኢየሩሳሌም ከተማ የምንመካባቸውን ሁሉ ገደለ፤ ቊጣውንም እንደ እሳት አቀጣጠለ።


跟着我们:

广告


广告