ሰቈቃወ 3:11 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ከመንገዴ አውጥቶ ገነጣጠለኝ፤ ብቸኛም አደረገኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ከመንገድ ጐትቶ አስወጣኝ፤ ቈራረጠኝም፤ ያለ ረዳትም ተወኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 መንገዴን ለወጠ፥ ገነጣጠለኝም፥ ባድማ አደረገኝ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ተከተለኝ፤ ጨረሰኝ፤ ባድማም አደረገኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 መንገዴን ለወጠ፥ ገነጣጠለኝም፥ ባድማ አደረገኝ። 参见章节 |