Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መሳፍንት 9:35 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

35 አቤሜሌክና ተከታዮቹ የዔቤድ ልጅ ጋዓል ወጥቶ በከተማይቱ ቅጽር በር መቆሙን ባዩ ጊዜ ከሸመቁባቸው ስፍራዎች ወጡ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

35 የአቤድ ልጅ ገዓል ከከተማዪቱ ወጥቶ በመግቢያው በር ላይ ሲቆም፣ አቢሜሌክና ሰዎቹ ካደፈጡበት ወጡ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

35 የአቤድ ልጅ ገዓል ከከተማይቱ ወጥቶ በመግቢያው በር ላይ ሲቆም፥ አቤሜሌክና ሰዎቹ ካደፈጡበት ወጡ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

35 በነ​ጋም ጊዜ የአ​ቤድ ልጅ ገዓል ወጥቶ በከ​ተ​ማ​ዪቱ መግ​ቢያ በር ቆመ፤ አቤ​ሜ​ሌ​ክና ከእ​ርሱ ጋር ያሉት ሕዝ​ብም ከሸ​መ​ቁ​በት ስፍራ ተነሡ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

35 የአቤድም ልጅ ገዓል ወጥቶ በከተማይቱ በር አደባባይ ቆመ፥ አቤሜሌክና ከእርሱ ጋር ያሉት ሕዝብ ከሸመቁበት ስፍራ ተነሱ።

参见章节 复制




መሳፍንት 9:35
3 交叉引用  

ከዚህ በኋላ የዔቤድ ልጅ ጋዓል ከወንድሞቹ ጋር ወደ ሴኬም መጣ፤ የሴኬምም ሰዎች እምነታቸውን በእርሱ ላይ ጣሉ።


ስለዚህ አቤሜሌክና ተከታዮቹ ሁሉ በሌሊት ተነሥተው ከሴኬም ውጪ በአራት ወገን ተከፍለው ደፈጣ አደረጉ፤


ጋዓልም እነርሱን አይቶ ዘቡልን “ተመልከት! ሰዎች ከተራራው ጫፍ ላይ እየወረዱ ነው!” አለው። ዘቡልም “እነርሱ በተራሮች ላይ የሚታዩ ጥላዎች እንጂ ሰዎች አይደሉም” ሲል መለሰለት።


跟着我们:

广告


广告