Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መሳፍንት 9:12 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 ስለዚህ ዛፎቹ የወይን ተክልን ‘መጥተህ በእኛ ላይ ንገሥ’ አሉት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 “ከዚያም ዛፎቹ የወይን ተክልን፣ ‘መጥተህ ንጉሣችን ሁን’ አሉት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 ከዚያም ዛፎቹ የወይን ተክልን፥ “መጥተህ ንጉሣችን ሁን” አሉት።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 ዛፎ​ችም ሁሉ ወይ​ኑን፦ መጥ​ተህ በላ​ያ​ችን ንገሥ አሉት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 ዛፎችም ውይኑን፦ መጥተህ በላያችን ንገሥ አሉት።

参见章节 复制




መሳፍንት 9:12
2 交叉引用  

የበለስ ዛፍ ግን ‘ጣፋጭና መልካም ፍሬዬን መስጠት ትቼ በዛፎች ላይ ለመንገሥ ልሂድን?’ አላቸው።


የወይን ተክሉ ግን ‘አማልክትንና ሰዎችን የሚያስደስተውን የወይን ጠጄን መስጠቴን አቁሜ በዛፎች ላይ ለመንገሥ ልሂድን?’ ሲል መለሰላቸው።


跟着我们:

广告


广告