መሳፍንት 6:38 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም38 ልክ እርሱ እንዳለውም ሆነለት፤ ጌዴዎን ጧት በማለዳ በተነሣ ጊዜ የበግ ጠጒሩን ባዘቶ ሲጨምቀው በአንድ መቅጃ የሚሞላ ውሃ ከውስጡ ወጣ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም38 እንደዚሁ ሆነ፤ ጌዴዎን በማግስቱም ጧት ማልዶ ተነሣ፤ ባዘቶውንም ሲጨምቅ የወጣው ውሃ አንድ ገበቴ ሞላ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)38 እንደዚሁም ሆነ፤ ጌዴዎን በማግስቱ ጠዋት ማልዶ ተነሣ፤ ባዘቶውንም ሲጨምቅ የወጣው ውሃ አንድ ቆሬ ሞላ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)38 እንዲሁም ሆነ፤ በነጋው ማልዶ ተነሣ፤ ጠጕሩንም ጨመቀው፤ ከጠጕሩም የተጨመቀው ጠል አንድ መንቀል ሙሉ ውኃ ሆነ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)38 እንዲሁም ሆነ፥ በነጋውም ማልዶ ተነሣ፥ ጠጉሩንም ጨመቀው፥ ከጠጉሩም የተጨመቀው ጠል ቆሬ ሙሉ ውኃ ሆነ። 参见章节 |