መሳፍንት 5:25 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ሲሣራ “ውሃ አጠጪኝ” አላት፤ እርስዋ ግን ወተት አቀረበችለት፤ በተከበረ ጽዋ እርጎ አመጣችለት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ውሃ ለመነ፤ ወተት ሰጠችው፤ ለመኳንንት በሚገባ ዕቃ፣ ርጎ አቀረበችለት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ውኃ ለመነ፥ ወተትም ሰጠችው፥ በተከበረ ጽዋ እርጎ አቀረበችለት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ውኃ ለመነ፤ ወተትም ሰጠችው፤ በተከበረ ዳካ እርጎ አቀረበችለት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ውኃ ለመነ፥ ወተትም ሰጠችው፥ በተከበረ ዳካ እርጎ አቀረበችለት። 参见章节 |