መሳፍንት 2:13 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 እግዚአብሔርን ማምለክ ትተው “ባዓልና ዐስታሮት” ተብለው የሚጠሩትን ባዕዳን አማልክት አመለኩ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 እግዚአብሔርንም ትተው በኣልንና አስታሮትን አምልከዋልና 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ጌታን ትተው በዓልንና አስታሮትን አመለኩ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እግዚአብሔርንም ትተው በዓልንና አስታሮትን አመለኩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 እግዚአብሔርንም ትተው በኣልንና አስታሮትን አመለኩ። 参见章节 |