Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መሳፍንት 17:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 ሚካም “ከወዴት መጣህ?” አለው። እርሱም “እኔ በይሁዳ ግዛት ከምትገኘው ከቤተልሔም የመጣሁ ሌዋዊ ነኝ፤ የምኖርበትን ስፍራ እየፈለግሁ ነው” ሲል መለሰለት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 ሚካም፣ “የየት አገር ሰው ነህ?” ሲል ጠየቀው። እርሱም፣ “እኔ በይሁዳ ምድር ከምትገኝ ከቤተ ልሔም የመጣሁ ሌዋዊ ነኝ፤ መኖሪያ ስፍራ እፈልጋለሁ” አለው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 ሚካም፥ “የየት አገር ሰው ነህ?” ሲል ጠየቀው። እርሱም፥ “እኔ በይሁዳ ምድር ከምትገኝ ከቤተልሔም የመጣሁ ሌዋዊ ነኝ፤ መኖሪያ ስፍራ እፈልጋለሁ” አለው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 ሚካም፥ “ከወ​ዴት መጣህ?” አለው። እር​ሱም፥ “ከይ​ሁዳ ቤተ ልሔም የሆ​ንሁ ሌዋዊ ነኝ፤ የም​ቀ​መ​ጥ​በ​ት​ንም ስፍራ ለመ​ሻት እሄ​ዳ​ለሁ” አለው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

9 ሚካም፦ ከወዴት መጣህ? አለው። እርሱም፦ ከቤተ ልሔም ይሁዳ የሆንሁ ሌዋዊ ነኝ፥ የምቀመጥበትንም ስፍራ ለመሻት እሄዳለሁ አለው።

参见章节 复制




መሳፍንት 17:9
3 交叉引用  

ሚካም “እንግዲያውስ ከእኔ ጋር ኑር፤ የእኔ አማካሪና ካህን ሁንልኝ፤ በዓመት ዐሥር ብር እንዲሁም ልብስና ምግብ እሰጥሃለሁ” አለው።


በዚያን ወቅት በይሁዳ ግዛት በቤተልሔም ከተማ የሚኖር አንድ ወጣት ሌዋዊ ነበር፤


ይህም ሰው የሚኖርበትን ስፍራ ለማግኘት ከቤተልሔም ተነሥቶ ሄደ፤ በጒዞም ላይ ሳለ በኮረብታማው በኤፍሬም አገር ወደሚገኘው ወደ ሚካ ቤት መጣ፤


跟着我们:

广告


广告