Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መሳፍንት 12:12 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 ከዚያም በኋላ ሞተ፤ በዛብሎን ግዛት በምትገኘው በአያሎንም ምድር ተቀበረ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 ከዚያም ኤሎም ሞተ፤ በዛብሎን ምድር በኢያሎን ተቀበረ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 ከዚያም ኤሎም ሞተ፤ በዛብሎን ምድር በኢያሎን ተቀበረ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 ዛብ​ሎ​ና​ዊው ኤሎ​ንም ሞተ፤ በዛ​ብ​ሎ​ንም ምድር በኤ​ሎም ተቀ​በረ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 ዛብሎናዊውም ኤሎም ሞተ፥ በዛብሎንም ምድር ባለችው በኤሎም ተቀበረ።

参见章节 复制




መሳፍንት 12:12
6 交叉引用  

አያሎንና ጋትሪሞን ከግጦሽ መሬታቸው ጋር ናቸው።


በሪዓና ሴማዕ በአያሎን ከተማ ለሰፈሩት ቤተሰቦች አለቆች ነበሩ፤ እነርሱም በጋት ከተማ የሚኖረውን ሕዝብ አባረሩ፤


እግዚአብሔር አሞራውያንን ለእስራኤላውያን አሳልፎ በሰጠበት ቀን ኢያሱ ከእግዚአብሔር ጋር ተነጋገረ፤ እርሱም በእስራኤል ፊት እንዲህ አለ፦ “ፀሐይ በገባዖን፥ ጨረቃም በኤሎን ሸለቆ ላይ ይቁሙ” አለ።


ሻዓልቢምን፥ አያሎንን፥ ይታላን፥


ከኢብጻን ቀጥሎ የዛብሎን ወገን የሆነው ኤሎን እስራኤልን ዐሥር ዓመት መራ፤


ከኤሎን ቀጥሎ የፒርዓቶን ተወላጅ የሆነው የሂሌል ልጅ ዓብዶን የእስራኤል መሪ ሆነ፤


跟着我们:

广告


广告