Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መሳፍንት 11:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 ዮፍታሔም የገልዓድን ሽማግሌዎች፦ “እንግዲህ ወደ ቤት ከመለሳችሁኝ በኋላ እግዚአብሔር በዐሞናውያን ላይ ድልን በሚያጐናጽፈኝ ጊዜ እኔ የእናንተ መሪ እሆናለሁ” አላቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 ዮፍታሔም የገለዓድን ሽማግሌዎች፣ “አሞናውያንን ለመውጋት ወደ አገሬ ብትመልሱኝና እግዚአብሔር በእጄ አሳልፎ ቢሰጣቸው በርግጥ አለቃችሁ እሆናለሁ?” ሲል ጠየቃቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 ዮፍታሔም፥ “አሞናውያንን ለመውጋት ወደ አገሬ ብትመልሱኝና ጌታ በእጄ አሳልፎ ቢሰጣቸው በእርግጥ አለቃችሁ እሆናለሁ?” ሲል ጠየቃቸው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 ዮፍ​ታ​ሔም የገ​ለ​ዓ​ድን ሽማ​ግ​ሌ​ዎች፥ “ከአ​ሞን ልጆች ጋር ለመ​ዋ​ጋት ብት​ወ​ስ​ዱኝ፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም በእጄ አሳ​ልፎ ቢሰ​ጣ​ቸው፥ እኔ አለ​ቃ​ችሁ እሆ​ና​ለ​ሁን?” አላ​ቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

9 ዮፍታሔም የገለዓድን ሽማግሌዎች፦ ከአሞን ልጆች ጋር ለመዋጋት ወደ አገሬ ብትመልሱኝ፥ እግዚአብሔርም በእጄ አሳልፎ ቢሰጣቸው፥ እኔ አለቃችሁ እሆናለሁን? አላቸው።

参见章节 复制




መሳፍንት 11:9
3 交叉引用  

እነርሱም “እግዚአብሔር ምስክራችን ነው፤ አንተ እንዳልከው እናደርጋለን” ብለው መለሱለት፤


እነርሱም ዮፍታሔን “አሁን እኛ ወደ አንተ ተመልሰናል፤ ከእኛ ጋር ዘምተህ ዐሞናውያንን እንድትወጋልንና የገለዓድ ሕዝብ ሁሉ መሪ እንድትሆን እንፈልጋለን” አሉት።


跟着我们:

广告


广告