መሳፍንት 1:25 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 እርሱም የከተማይቱን መግቢያ አሳያቸው፤ እነርሱም የከተማይቱን ሕዝብ በሰይፍ ፈጁአቸው፤ ያን ሰውና ወገኖቹን ሁሉ ግን በነጻ ለቀቁአቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 እርሱም አሳያቸው፤ እነርሱም ከሰውየውና ከቤተ ሰቡ በቀር የከተማዪቱን ሕዝብ በሰይፍ ስለት ፈጁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 እርሱም አሳያቸው፤ እነርሱም ከሰውየውና ከቤተሰቡ በስተቀር የከተማይቱን ሕዝብ በሰይፍ ስለት ፈጁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 የከተማዪቱንም መግቢያ አሳያቸው፤ ከተማዪቱንም በሰይፍ ስለት መቱአት፤ ያን ሰውና ዘመዶቹን ግን ለቀቁአቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 የከተማይቱንም መግቢያ አሳያቸው፥ ከተማይቱንም በሰይፍ ስለት መቱ፥ ያንን ሰውና ወገኖቹን ግን ለቀቁአቸው። 参见章节 |