ኢያሱ 3:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ከሦስት ቀን በኋላ የሕዝቡ መሪዎች ወደ ሰፈር ገብተው፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ከሦስት ቀን በኋላም የጦሩ አለቆች በሰፈር ውስጥ ዐለፉ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ከሦስት ቀንም በኋላ አለቆች በሰፈሩ መካከል አለፉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ከሦስት ቀንም በኋላ ጸሓፊዎች በሰፈሩ መካከል ገቡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ከሦስት ቀንም በኋላ አለቆች በሰፈሩ መካከል አለፉ። 参见章节 |