ኢያሱ 21:30 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ከአሴር ግዛትም ተከፍለው ከግጦሽ ምድራቸው ጋር የተሰጡአቸው አራት ከተሞች፥ ሚሽአል፥ ዓብዶን፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ከአሴር ነገድ፣ ሚሽአል፣ ዓብዶን፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ከአሴርም ነገድ ሚሽአልንና መሰማሪያዋን፥ ዓብዶንንና መሰማሪያዋን፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ከአሴርም ነገድ መሴላንና መሰማርያዋን፥ አቤዶንንና መሰማርያዋን፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ከአሴርም ነገድ ሚሽአልንና መሰምርያዋን፥ ዓብዶንንና መሰምርያዋን፥ 参见章节 |