ኢያሱ 21:23 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ከዳን ግዛት ተከፍለው የተሰጡአቸውም አራት ከተሞች ከግጦሽ ምድራቸው ጋር ኤልተቄ፥ ጊበቶን፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 እንዲሁም ከዳን ነገድ፣ ኤልተቄን፣ ገባቶን፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ከዳንም ነገድ ኤልተቄንና መሰማሪያዋን፥ ገባቶንንና መሰማሪያዋን፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ከዳንም ነገድ ኤልቆታይምንና መሰማርያዋን፥ ገባቶንንና መሰማርያዋን፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ከዳንም ነገድ ኤልተቄንና መሰምርያዋን፥ ገባቶንንና መሰምርያዋን፥ ኤሎንንና መሰምርያዋን፥ 参见章节 |