Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢያሱ 19:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 ቤትለባኦትና ሻሩሔን የተባሉትን ዐሥራ ሦስት ከተሞችና በዙሪያቸው ያሉትን ትንንሽ ከተሞችንም ይጨምር ነበር።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 ቤተ ለባኦትና ሻሩሔን ነበሩ፤ እነዚህ ዐሥራ ሦስት ከተሞችና መንደሮቻቸው ናቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 ቤተ-ለባኦት፥ ሻሩሔን፤ ዐሥራ ሦስት ከተሞችና መንደሮቻቸው፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 ቦታ​ሩ​ትና ሜዳ​ዎ​ቻ​ቸው፥ ዐሥራ ሦስት ከተ​ሞ​ችና መን​ደ​ሮ​ቻ​ቸው፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

6 ሐጸርሱሳ፥ ቤተ ለባኦት፥ ሻሩሔን፥ አሥራ ሦስት ከተሞችና መንደሮቻቸው፥

参见章节 复制




ኢያሱ 19:6
3 交叉引用  

ልባዎት፥ ሺልሒም፥ ዓይንና፥ ሪሞን ተብለው የሚጠሩት በድምሩ ኻያ ዘጠኝ ከተሞች ሲሆኑ፥ በዙሪያቸው የሚገኙት ታናናሽ ከተሞችንም ሁሉ ያጠቃልላሉ።


ጺቅላግ፥ ቤትማርካቦት፥ ሐጻርሱሳ፥


ከዚህም ሁሉ ጋር በተጨማሪ ዓይን፥ ሪሞን፥ ዔቴርና ዐሻን ተብለው የሚጠሩትን አራት ከተሞች በዙሪያቸው የሚገኙ ታናናሽ ከተሞችን ያጠቃልል ነበር፤


跟着我们:

广告


广告