Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢያሱ 19:25 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

25 የምድሩም ክልል ሔልቃትን፥ ሐሊን፥ ቤጤንን፥ አክሻፍን፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

25 ምድራቸውም የሚከተሉትን ያካትታል፤ ሔልቃት፣ ሐሊ፤ ቤጤን፣ አዚፍ፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

25 ድንበራቸውም ሔልቃት፥ ሐሊ፥ ቤጤን፥ አክሻፍ፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

25 ድን​በ​ራ​ቸ​ውም ኤል​ኬት፥ ኤሌፍ፥ ቤቶቅ፥ ቂያፍ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

25 ድንበራቸውም ሔልቃት፥ ሐሊ፥ ቤጤን፥ አዚፍ፥

参见章节 复制




ኢያሱ 19:25
6 交叉引用  

እያንዳንዱ ሰው የባለጋራውን ራስ ይዞ ሰይፉን በጐኑ ሻጠበት፤ በዚህ ዐይነት ኻያ አራቱም ሰዎች በአንድነት ወድቀው ሞቱ፤ ስለዚህም በገባዖን የሚገኘው ያ ስፍራ “የሰይፍ ምድር” ተብሎ ተጠራ።


የሐጾር ንጉሥ ያቢን የእስራኤልን ድል አድራጊነት በሰማ ጊዜ፥ ወደ ማዶን ንጉሥ ዮባብ፥ ወደ ሺምሮንና ወደ አክሻፍ ነገሥታት፥


ሺምሮንመሮን፥ አክሻፍ፥


አምስተኛው ዕጣ ለአሴር ነገድ በየወገኖቻቸው ወጣ፤


ኣላሜሌክን፥ ዓምዓድንና ሚሽአልን ይጨምራል፤ በምዕራብም ከቀርሜሎስና ከሺሖርሊብናት ይዋሰናል፤


ሔልቃትና ረሖብ ናቸው፤


跟着我们:

广告


广告