ኢያሱ 19:21 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ሬሜትን፥ ዔንጋኒምን፥ ዔንሐዳንና ቤትጳጼጽን ይጨምራል፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ሬሜት፣ ዓይንገኒም፣ ዐይንሐዳ እንዲሁም ቤትጳጼጽ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ሬሜትን፥ ዐይን-ጋኒምን፥ ዐይን-ሐዳን፥ ቤት-ጳጼጽን ነበረ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ሬማስ፥ ያዖን፥ ቶማን፥ ኤሜሬቅ፥ ቤርሳፌስ ነበረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ወደ ሬሜት፥ ወደ ዓይንጋኒም፥ ወደ ዓይንሐዳ፥ ወደ ቤትጳጼጽ ደረሰ፥ 参见章节 |