Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢያሱ 19:17 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 አራተኛው ዕጣ ለይሳኮር ነገድ በየወገኖቻቸው ወጣ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 አራተኛው ዕጣ ለይሳኮር ነገድ በየጐሣ በየጐሣው ወጣ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 አራተኛውም ዕጣ ለይሳኮር ልጆች በየወገኖቻቸው ወጣ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 አራ​ተ​ኛ​ውም ዕጣ ለይ​ሳ​ኮር ልጆች ወጣ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 አራተኛውም ዕጣ ለይሳኮር ልጆች በየወገኖቻቸው ወጣ።

参见章节 复制




ኢያሱ 19:17
8 交叉引用  

የልያ ልጆች፥ የያዕቆብ የመጀመሪያ ልጅ ሮቤል፥ ስምዖን፥ ሌዊ፥ ይሁዳ፥ ይሳኮርና ዛብሎን ናቸው።


“ይሳኮር በበጎች መካከል እንደሚተኛ ብርቱ አህያ ነው።


ኢዮሣፍጥ የተባለው የፋሩሕ ልጅ፦ የይሳኮር ግዛት አስተዳዳሪ፤


ይሳኮር ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ ከስምዖን ይዞታ ጋር የሚዋሰን አንድ ድርሻ ይኖረዋል፤


ሆኖም ክፍፍሉ የሚደረገው በዕጣ ነው፤ ዕጣውም የሚጣለው በየነገዱ መሠረት ነው።


ስለዚህም እነዚህ ታላላቅና ታናናሽ ከተሞች ለዛብሎን ነገድ በየወገናቸው የተሰጡ ርስቶች ናቸው።


የምድሩም ክልል ኢይዝራኤልን፥ ከሱሎትን፥ ሹኔምን፥


ከስምዖን ነገድ ዐሥራ ሁለት ሺህ፥ ከሌዊ ነገድ ዐሥራ ሁለት ሺህ፥ ከይሳኮር ነገድ ዐሥራ ሁለት ሺህ፥


跟着我们:

广告


广告