Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢያሱ 18:22 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

22 የዮርዳኖስ ሸለቆ ጸማራይም፥ ቤትኤል፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

22 ቤትዓረባ፣ ጽማራይም፣ ቤቴል፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 ቤትዓረባ፥ ዘማራይም፥ ቤቴል፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 ቤተ ባራ፥ ሰራ፥ ቤስና፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

22 ቤትዓረባ፥ ዘማራይም፥ ቤቴል፥

参见章节 复制




ኢያሱ 18:22
10 交叉引用  

አርዋዳውያን፥ ጸማራውያን፥ ሐማታውያን ነበሩ፤ ዘግይቶም የተለያዩት የከነዓን ጐሣዎች በየስፍራው ተሠራጩ፤


ከዚህ በኋላ አቢያ ኰረብታማ በሆነ በኤፍሬም አገር ወደሚገኘው ወደ ጸማራይም ተራራ ወጥቶ ቆመ፤ ድምፁን ከፍ በማድረግም ለኢዮርብዓምና ለእስራኤላውያን በሙሉ እንዲህ አለ፤ “እነሆ፥ አድምጡኝ!


የብንያም ነገድ ተወላጆች መኖሪያዎች ደግሞ በጌባዕ፥ በሚክማስ፥ በዐይ፥ በቤትኤልና በአካባቢዋ በሚገኙ መንደሮች ነበር፤


እስከ ቤትሆግላ ይወጣል፤ ከዚያም በሰሜን በዮርዳኖስ ሸለቆ በኩል አልፎ የሮቤል ልጅ ወደ ሆነው ወደ ቦሐን መታሰቢያ ድንጋይ ድረስ ይወጣል።


ይኸው ድንበር በደቡብ በኩል ቀድሞ ሎዛ ተብላ ትጠራ ወደነበረችው ወደ ቤትኤል ይወጣና በታችኛው ቤትሖሮን ተራራ በኩል ወደ ዐጣሮትአዳር ይወርዳል።


በስተሰሜን በኩል በዮርዳኖስ ሸለቆ ትይዩ በሚገኘው ተረተር በኩል አልፎ ይወርዳል።


የብንያም ነገድ ከተሞች በየወገናቸው ቤትሖግላ፥ ዔሜቀጺጽ፥


ዐዊም፥ ፋራ፥ ዖፍራ፥


跟着我们:

广告


广告