Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢያሱ 13:28 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

28 እንግዲህ ለጋድ ነገድ ቤተሰቦች ርስት ሆነው የተሰጡአቸው ከተሞችና መንደሮች እነዚህ ነበሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 የጋድ ነገድ በየጐሣቸው የወረሷቸው ከተሞችና መንደሮቻቸው እነዚህ ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 የጋድ ልጆች ርስት ከተሞቻቸውም መንደሮቻቸውም በየወገኖቻቸው ይህ ነበረ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 የጋድ ልጆች ርስት ከተ​ሞ​ቻ​ቸ​ውም፥ መን​ደ​ሮ​ቻ​ቸ​ውም በየ​ወ​ገ​ኖ​ቻ​ቸው ይህ ነበረ። በጠ​ላ​ቶ​ቻ​ቸ​ውም ፊት ጀር​ባ​ቸ​ውን መል​ሰው ሸሹ፤ መን​ደ​ሮ​ቻ​ቸ​ውና ከተ​ሞ​ቻ​ቸው በየ​ወ​ገ​ና​ቸው ሆነ​ዋ​ልና።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

28 የጋድ ልጆች ርስት ከተሞቻቸውም መንደሮቻቸውም በየወገኖቻቸው ይህ ነበረ።

参见章节 复制




ኢያሱ 13:28
3 交叉引用  

እነዚህም ሁሉ በባሳንና በገለዓድ ግዛቶች፥ በዚያም በሚገኙ ታናናሽ ከተሞች እንዲሁም በሳሮን ምድር የግጦሽ ቦታ ባለበት ስፍራ ሁሉ ይኖሩ ነበር።


ከዮርዳኖስ ሸለቆ በተለይ የሐሴቦን ንጉሥ የሲሖን መንግሥት ቅሬታ የሆኑትን ቤትሐራም፥ ቤትኒምራ፥ ሱኮትና ጻፎን ተብለው የሚጠሩትን ጭምር ያጠቃልላል፤ በምዕራብ በኩል የሚዋሰናቸውም የዮርዳኖስ ወንዝ ሲሆን፥ በሰሜን እስከ ገሊላ ባሕር ይደርሳል።


ሙሴ ለግማሹ የምናሴ ነገድ ርስት ሰጠ፤ የሰጣቸውም እንደየቤተሰባቸው በማከፋፈል ነበር።


跟着我们:

广告


广告