ዮሐንስ 8:30 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ኢየሱስ ይህን በተናገረ ጊዜ ብዙ ሰዎች በእርሱ አመኑ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ይህንም እንደ ተናገረ ብዙዎች በርሱ አመኑ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ይህን ሲናገር ብዙዎች በእርሱ አመኑ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ይህንም በተናገረ ጊዜ ብዙዎች በእርሱ አመኑ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ይህን ሲናገር ብዙዎች በእርሱ አመኑ። 参见章节 |