ዮሐንስ 8:27 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 እነርሱ ግን ስለ አብ እንደ ተናገራቸው አልገባቸውም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም27 እነርሱም ስለ አብ እየነገራቸው እንደ ነበር አላስተዋሉም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ስለ አብ እንደ ነገራቸው አላስተዋሉም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ነገር ግን ስለ አብ እንደ ነገራቸው አላስተዋሉም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 ስለ አብ እንደ ነገራቸው አላስተዋሉም። 参见章节 |