ዮሐንስ 7:50 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም50 ከዚህ በፊት ወደ ኢየሱስ ሄዶ የነበረውና ከፈሪሳውያን አንዱ የሆነው ኒቆዲሞስ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም50 ከዚህ ቀደም ወደ ኢየሱስ ሄዶ የነበረውና ከእነርሱ አንዱ የሆነው ኒቆዲሞስ እንዲህ አላቸው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)50 ከእነርሱ አንዱ በሌሊት ቀድሞ ወደ እርሱ መጥቶ የነበረው ኒቆዲሞስ እንዲህ አላቸው 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)50 ከእነርሱም አንዱ ቀድሞ በሌሊት ወደ ጌታችን ኢየሱስ የሄደው ኒቆዲሞስ እንዲህ አላቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)50 ከእነርሱ አንዱ በሌሊት ቀደሞ ወደ እርሱ መጥቶ የነበረ ኒቆዲሞስ፦ 参见章节 |