ዮሐንስ 7:5 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ይህንንም ያሉበት ምክንያት ወንድሞቹ እንኳ በእርሱ ስላላመኑ ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 የገዛ ወንድሞቹ እንኳ አላመኑበትም ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ወንድሞቹም እንኳን አላመኑበትም ነበርና። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ወንድሞቹ ገና አላመኑበትም ነበርና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ወንድሞቹ ስንኳ አላመኑበትም ነበርና። 参见章节 |