ዮሐንስ 7:48 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም48 ለመሆኑ ከባለ ሥልጣኖች ወይም ከፈሪሳውያን በእርሱ ያመኑ አሉን? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም48 ለመሆኑ ከባለሥልጣኖችና ከፈሪሳውያን በርሱ ያመነ አለ? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)48 ከአለቆች ወይም ከፈሪሳውያን በእርሱ ያመነ አለን? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)48 ከአለቆች ወይም ከፈሪሳውያን ያመነበት አለን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)48 ከአለቆች ወይስ ከፈሪሳውያን በእርሱ ያመነ አለን? 参见章节 |